መነሻ ስለ አዳም መጻሕፍት ሕፅናዊነት ሒሳዊ ምልከታ ቃለ መጠይቅ ከመጻሕፍቱ የተወሰዱ ሽልማቶች አድራሻ ⭐ ተከታተሉ
አዲስ · መጽሐፍ · በቅርቡ

መዝሙረሄላም

በቅርብ ቀን 1,008 ገጾች
መዝሙረ ሄላም
ደራሲ · ፈላስፋ · ተራኪ

አዳምረታ

አዳም ረታ፡ ጥልቀት ያለው የኢትዮጵያ ድምፅ! ቃሎቹ ልብን ይማርካሉ፣ ስሜትን ይነካሉ፣ ጥልቅ ሀሳብም ያጭራሉ።

የስንብት ቀለማት
ግራጫ ቃጭሎች
ማሕሌት
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
መረቅ
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ
13+
የታተሙ መጻሕፍት
40+
ዓመታት ሥነ-ጽሑፍ
5+
ዓለም አቀፍ ሽልማቶች
ትውልዶች ይወዱታል
ዋና ሥራዎቹ

ታዋቂ መጻሕፍት

የስንብት ቀለማት
ዝርዝር ይመልከቱ →
የስንብት ቀለማት
ልብወለድ
ግራጫ ቃጭሎች
ዝርዝር ይመልከቱ →
ግራጫ ቃጭሎች
ልብወለድ
ማሕሌት
ዝርዝር ይመልከቱ →
ማሕሌት
ልብወለድ
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
ዝርዝር ይመልከቱ →
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
ልብ ወለድ
መረቅ
ዝርዝር ይመልከቱ →
መረቅ
ልብወለድ
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ
ዝርዝር ይመልከቱ →
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ
ልብወለድ
ሁሉንም 13 መጻሕፍት ይመልከቱ  →

“አዳምን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል።”

— በእውቀቱ ስዩም
አዳም ረታፎቶ: ሙሉቀን አስራት
ደራሲው

ስለ አዳም ረታ

አዳም ረታ ከ 1970ዎቹ ጀምሮ አጫጭር ልብ ወለዶችን፣ ግጥሞችና የረዥም ልብ ወለድ ድርሰቶች መፃፍ ጀምሯል። “ማሕሌት” በ 1981 ከታተመ ወዲህ ለኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ ቀዳሚ ድምጽ ሆኗል።

ሥነ-ጽሑፋዊ ፍልስፍናው ከአገራችን አንኳር ቁሳቁስ ይፈልቃል — ከእንጀራ፣ ከጉርሻ፣ ከልቃቂት፣ ከአደይ አበባ — አገሬው የሚኖረውን ዕለታዊ ሕይወት ቀምሮ በሥነ-ጽሑፍ አቅርቦታል።

ተጨማሪ ያንብቡ  →
አስተያየቶች

ምሁራን ምን ይላሉ?

ከዘመናዊ አጭር ልብ ወለድ… የአዳም ረታን ማሕሌት እወዳለሁ። የኢትዮጵያውያንን ልብ አውቄበታለሁ።

ጋሊና ባላሾቫ (ዶ/ር)
ሞስኮ ዩኒቨ. — አፍሪካ ጥናት ተቋም

[አዳም] ከአገረሰባዊ እሴቶች — ከእንጀራ፣ ከጉርሻ ቅርፅ ወስዶ ተናጥላዊ ኢትዮጵያዊ ንፅረተ ዓለምን ለመቅረፅ ደፍሯል።

ቴዎድሮስ ገብሬ
ተ/ፕሮፌሰር — አ.አ. ዩኒቨ.

እንደ ተወርዋሪ ኮከብ የብርሀን ፈለጉን ከኋላው እየተወ በትውልዶች ሕዋ ላይ ለረጅም ዘመን የሚታይ ደራሲ አዳም ረታ ብቻ ነው።

አለማየሁ ገላጋይ
ደራሲ

አዳምን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል።

በእውቀቱ ስዩም
ደራሲ

ተከታተሉ

ሁሉም ዜናዎች፣ ሒሳዊ ትንተናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች ወዲያው ይደርሱዎታል