🏆
ሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት
2009 ዓ.ም.
በሆሄ መጽሐፍት የተዘጋጀውን ሆሄ ዓመታዊ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት በምርጥ የረጅም ልብ ወለድ ዘርፍ ‘የስንብት ቀለማት’ አሸንፏል፡፡
🖋️
ንባብ ለሕይወት
2008 ዓ.ም.
ንባብ ለሕይወት ኢትዮጵያ የወርቅ ብዕር ተሸላሚ።
📻
ሁሉ አዲስ የሬዲዮ ፕሮግራም
2008 ዓ.ም.
የሁሉ አዲስ ሬዲዮ የአመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፀሐፊ።
📚
የአመቱ ምርጥ የአጫጭር ልብ ወለዶች መድብል
2004 ዓ.ም.
‘ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ’ የአመቱ ምርጥ የአጫጭር ልብ ወለዶች መድብል በመሆን ተሽልሟል።
🏆
ሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት
2011 ዓ.ም.
በሆሄ መጽሐፍት የተዘጋጀውን ሆሄ ዓመታዊ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት በምርጥ የረጅም ልብ ወለድ ዘርፍ አሸንፏል፡