…ለብዙ ወራት ወይም አመታት እንጀራ በወጥ አልበላሁም ነበር። ይታይህ በእንጀራ ነው ያደግኩት። የተገኘው ወጥ ሊኖር ይችላል ጤፍ እንጀራ ግን አለች። ከብዙ ጊዜ በኋላ ታዲያ ጤፍ እንጀራ ሳገኝ ሆዴን የመሙላቱ ነገር አልነበረም አእምሮዬ ያየው።