"የሕጽናዊነት ዘፍጥረት ጤፍ እንጀራን እንደ ትውስታ (memory) ከመቁጠር ይነሳል። የሆነ ዓይነት ትውስታ ጤፍ ውስጥ እንደተከማቸ እገምታለሁ፤ አምናለሁም። ሕጽናዊነት የሚያደርገው ነገር ቢኖር ይሄንን ትውስታ ቆፍሮ ማውጣት ነው።"
— አዳም ረታ
አዳም ረታ ስለ 'ስግር' የአፃፃፍ ስልት የሰጠው ሙሉ ማብራሪያ። ቴክኒኩ እንዴት ሥነ-ጽሑፋዊ ምጥቀትን እንደሚፈጥር ይተነትናል።
ቪዲዮ ቃለ-መጠይቅ — ደራሲው ፍልስፍናውን በቀጥታ ያብራራል